X

wollodessiemedia

We have shared Wollo cultural, Social, Economical and socio- culturall Image's here in this page.

Updates

update posts image
01.

አምባሰል

‎ከነገስታት እስከ ጃንጥራር...... ከአፄ ይኩኑ አምላክ እስከ ጃንጥራ አስፋው......ባጠቃላይ ምድሩ የነገስታትና የንጉስሳውያን ምድር ነው ይህ ብቻ አይደለም ወድህ የአራት አይናወቹ የነ ሸህ ሰይድ ጫሌ(ረህመቱላህ አለይህ😍) መፈጠሪያ ምድር! ወድህ ደሞ የግማደ መስቀሉ መገኛ ግሸን ደብረ ከርቤ መገኛ ምድር😍 ሌላም አለ... ከአራቱ የሙዚቃ ቅኝቶች  አምባሰል ቅኝት የተገኘውም በዚሁ ድንቅ ምድር አምባሰል ነው! ሌላም ብዙ ብዙ ይባልለታል አምባሰል!‎‎ትዝታ.... አምባሰል.... ባቲ.... አንችሆየ ቅኝቶች  መገኛቸው ወሎ❤ ነው!‎‎አምባሰል ወረዳ...‎‎አምባሰል ተንዶ ግሸን ደግፎታል፤‎አምባሰል መናዱ ያንቺ ቃል ፈርሶ ነው፤ ‎ግሸን መደገፉ የኔ ቃል ማክበር ነው፤ ‎ይብላኝልሽ ላንቺ ቃልሽ ለፈረሰው፤ ‎የጁን መች ያጠዋል ቆሞ ከሄደ ሰው።‎‎የተባለለት አምባሰል ወረዳ በደቡብ ወሎ...

update posts image
02.

ደሴ ልመርቅሽ!!

ደሴ ልመርቅሽ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እስኪ መርሀባ በይ ደሴ ልመርቅሽ፣ መቸም ቀን አይክፋሽ ቀና በይ ካንገትሽ፣ የጠላሽ ይጠላ ተንኮል ያሰበልሽ፤ መርሀባ በይና ተቀበይኝ ባክሽ፣ ካንች ላይ ይራቁ ምቀኛ ሸረኛሽ። ጦሳ መጋረጃው ታች ቦርከና ወንዙ፣ ጠላቶችሽ ጠፍተው ወዳጆችሽ ይብዙ፣ ያዝዋ ተራራው የአማኑኤል ደብሩ፣ ሁሌም ይጠብቁሽ ይበሉሽ አብሽሩ። እስኪ መርሀባ በይ ደሴ ልመርቅሽ፣ ተሰብስበው ይግቡ ሀገሬ ልጆችሽ፣ የትም ተበትነው ወተው አይቅሩብሽ፣ ዱአና ፀሎቱ ሁሌም ይስመርልሽ። ምርቃቴን ያዥ መርሀባ በይ አቦ፣ ሁሉም ካንች ይሙላ ባቦልሽ ተከቦ።

update posts image
03.

Welcome to wollodessiemedia

This is wollodessiemedia website. wollodessiemedia falls in LOCAL BUSINESS line of business. You can visit us offline at our office located at : VJHV+FR5, Dessie Wollo Ethiopia - VJHV+FR5 You can contact us by email us on w********************@g*****.com or use the Contact Form.

Media

media video ከበር ጀባ

ከበር ጀባ

media video መሄደ ነው ደሴ

መሄደ ነው ደሴ

media video ወሎ ደሴ Tube

ወሎ ደሴ Tube

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

IMPORTANT NOTICE
DISCLAIMER

This website was created by a user of Websites.co.in, a free instant website builder. Websites.co.in does NOT endorse, verify, or guarantee the accuracy, safety, or legality of this site's content, products, or services. Always exercise caution do not share sensitive data or make payments without independent verification. Report suspicious activity by clicking the report abuse below.

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support